Ethiopian news and information update

የአዲስ አበባው አንዋር ጸጥ እረጭ ብሏል::  አንዋር መስጂድ ጭር! ወፍ የለም!!! ኑር መስጂድ በህዝብ ተጥለቅልቅዋል::  የደሴ ሜጤሮ መስጂድ ከፊል ትዕይንት ድምፃችን ይሰማ —- አርሲ ዶዶላ መስጂድ ከፊል ትዕይንት — በአዲስ አበባ አንዋር መስጂድን ጭር አድርጎ የመዋል መርሃግብር መሰረት በርካታ ሙስሊሞች በአንዋር ፋንታ ኑር መስጂድ የሰገዱ ሲሆን ኑር መስጂድ ከወትሮው የተለየ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ ሰግዷል፡፡  በጎንደር ቅዳሜ ገበያ በሚገኝው ታላቁ መስጅድ የመስባስብ ተቃውሞ ድምፃችን ይሰማ—-ዲላ ቢላል መስጂድ በተቃውሞ ላይ ድምፃችን ይሰማ —- አላባ መስጂድ በተቃውሞ ላይ ድምጻችን ይሰማ–የዝምታ ተቃውሞው በኮምቦልቻ ከወትሮው በተለየ ከፍተኛ ቁጥር ባለው ሕዝብ ተከናውኗል፡፡

ሻሸመኔ አራዳ መስጂድ በፖሊሶች ተከቧል፡፡  ሰላማዊው ሕዝብም ድብደባ እየደረሰበት መሆኑ ታወቀ፡፡  ዱአ አድርጉ፡፡  ሻሸመኔ ከተማ ሙስሊሞች ላይ ፖሊስ ጥቃት ሰነዘረ::   መስጂዱን በማጠር ውስጥ ያለው ሰው እንዳይወጣ አድርገውታል::
pissa 15 March 2013 A

አዲስ አበባ (ማርች 15፣ 2013)

piassa 15 March 2013 B

አዲስ አበባ (ማርች 15፣ 2013)

Dessie 15 March 2013 A

ደሴ (ማርች 15፣ 2013)

Dessie 15 March 2013 B

ደሴ (ማርች 15፣ 2013)

1234

ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች

321

በሻሸመኔም ጩኸቱ በርክቷል፣ ከተማዋም በወያኔ ቅልብ ወታደሮች ትታመሳለች (የድረ-ገጽ አንባቢ እንዳሉት)

Leave a comment